ከ1ቢ. በላይ ተመልካች “ጋንግናም ስታይል”ን በዩቲውብ ተመልክቷል

Image

በዚህ ሳምንት ምን ተቀዳጀ፡- “የዩቲውብ ንጉስ” የሚል ማዕረጉን ሳያስነጥቅ ቀጥሏል እሱ ማነው፡- የኮሪያ ፖፕ ስልትን ለአለም ስተዋዋቀው፤ ፒ ኤስአይ ታዋቂ ያደረገው ነጠላ ዜማ ፡- ጋንግናም ስታይል ጋንግም ስታይል ምን አተረፈለት፡- 10 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አግኝቷል፡፡ በጋንግናም እስታይል ብቻ፡፡ *በጋንግናም ስታይል የዜማና የዳንስ ስልት በመላው አለም ከ33ሺ በላይ የሙዚቃ ቪዲዮዎች ተሰርተዋል፡፡ *የተባበሩት መንግሥታት ሊቀመንበር ባንኪ ሙን፣ “ሙዚቃ የአለም ሰላም ሃይል መሆኑን ያስመሰከረ አርቲስት” ብለውታል፡፡

በጋንግናም ስታይል ነጠላ ዜማው ደንሰዋል፡፡ አለም አቀፍ ተቋሙ አብሮት ሊሰራ እንደሚፈልግ ገልፀዋል፡፡ የአለም አቀፍ ተወዳጅነቱ ማሳያዎች ፡- በጋነግነም ስታይል አደናነስ የአሜሪካው ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ እና የእንግሊዙ ጠ/ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን ተማርከውበታል፡፡ ዳንሱ በፓሪስ፣ በሮም እና በሚላን ከተሞች ተከታዮች ከአብዮት ባልተናነሰ መልክ ተዛምቷል፡፡ * በደቡብ ኮርያ እና ኢንዶኔዥያ እስከ 15ሺ ህዝብ በአንድ ላይ ተሰብስቦ ጋንግናም ስታይልን በአደባባይ ጨፍረዋል፡፡ 1.74 ቢሊዮን ተመልካች በዩቲውብ ድረ ገፅ ጋንግናም ስታይልን ተመልክቷል፡፡ ሌሎች ሥራዎችስ ? ከጋንግናም ስታይል በፊት አምስት አልበሞች ያሳተመ ቢሆንም ከሀገሩ ኮርያ የዘለለ ታዋቂነት አላተረፈለትም ነበር፡፡ ታዋቂዎቹ ነጠላ ዜማዎቹ፡- “ጋንግናም ስታይል” እና “ጀንትልመን”

 

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s