ከ1ቢ. በላይ ተመልካች “ጋንግናም ስታይል”ን በዩቲውብ ተመልክቷል

በዚህ ሳምንት ምን ተቀዳጀ፡- “የዩቲውብ ንጉስ” የሚል ማዕረጉን ሳያስነጥቅ ቀጥሏል እሱ ማነው፡- የኮሪያ ፖፕ ስልትን ለአለም ስተዋዋቀው፤ ፒ ኤስአይ ታዋቂ ያደረገው ነጠላ ዜማ ፡- ጋንግናም ስታይል ጋንግም ስታይል ምን አተረፈለት፡- […]

Read Article →

አትሌት ኃይሌ በመጪው ምርጫ ፓርላማ መግባት ይፈልጋል

*ወደ ፖለቲካ የምገባው ህዝብ ማገልገል ስለምፈልግ ነው*ኢትዮጵያን አርቀንና በረጅም ጊዜ የማናይ ከሆነ፣አባይን መገደብ አያስፈልገንም*በውጭ ሆነው የሚቃወሙ አገራቸው ላይ መታገል አለባቸው ባይ ነኝ ከጥቂት ዓመታት በፊት ጠ/ሚኒስትር የመሆን ፍላጐት እንዳለው ገልፆ […]

Read Article →

ድሪም ላይነር B787” የከፋ ችግር የለውም ተባለ

የቦይንግ ኩባንያ ዘመናዊ ምርት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድሪም ላይነር አውሮፕላን (“B787”) ባለፈው አርብ ለንደን ደርሶ ካረፈ በኋላ ጭራው አካባቢ እሳት ተነስቶበት መለብለቡ የሚታወስ ሲሆን፤ የቃጠሎው መነሻ ከሬዲዮ መገናኛ አንቴና […]

Read Article →

አክሰስ ሪል ስቴት መንግሥት አቶ ኤርሚያስን በማግባባት ወይም በኢንተርፖል እንዲያስመጣለት ሊጠይቅ ነው

–    ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ የተከፈላቸው ኮንትራክተሮች እየተከራከሩ ነው–    የቤት ገዢዎች ዓብይ ኮሚቴና አዲስ የቦርድ አመራሮች ተመረጡ በውጭና አገር ውስጥ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለመኖሪያ ቤት ግንባታ ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ከሰበሰቡ […]

Read Article →